1 Juan Leer por capítulos: X Haga clic para leer Gálatas 1-3 1 2 3 4 5 Amharic (NT) Capítulo 3 22 |1 Juan 3:22| ትእዛዙንም የምንጠብቅና በፊቱ ደስ የሚያሰኘውን የምናደርግ ስለሆንን የምንለምነውን ሁሉ ከእርሱ እናገኛለን። Referencia interlineal Diccionario Versiones X 23 |1 Juan 3:23| ትእዛዚቱም ይህች ናት፥ በልጁ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም እናምን ዘንድ፥ ትእዛዝንም እንደ ሰጠን እርስ በርሳችን እንዋደድ ዘንድ። Referencia interlineal Diccionario Versiones X 24 |1 Juan 3:24| ትእዛዙንም የሚጠብቅ በእርሱ ይኖራል እርሱም ይኖርበታል፤ በዚህም በእኛ እንዲኖር ከሰጠን ከመንፈሱ እናውቃለን። Referencia interlineal Diccionario Versiones X ‹ 1 2 3 › Cerca Sugerencias
Haga clic para leer Gálatas 1-3