-
-
Amharic (NT) -
-
11
|1 Pedro 5:11|
ለእርሱ ክብርና ኃይል እስከዘላለም ድረስ ይሁን፤ አሜን።
-
12
|1 Pedro 5:12|
እየመከርኋችሁና የምትቆሙባት ጸጋ እውነትኛ የእግዚአብሔር ጸጋ እንድትሆን እየመሰከርሁላችሁ፥ የታመነ ወንድም እንደ ሆነ በቈጠርሁት በስልዋኖስ እጅ በአጭሩ ጽፌላችኋለሁ።
-
13
|1 Pedro 5:13|
ከእናንተ ጋር ተመርጣ በባቢሎን ያለች ቤተ ክርስቲያን ልጄም ማርቆስ ሰላምታ ያቀርቡላችኋል።
-
14
|1 Pedro 5:14|
በፍቅር አሳሳም እርስ በርሳችሁ ሰላምታ ተሰጣጡ። በክርስቶስ ላላችሁ ለሁላችሁ ሰላም ይሁን። አሜን።
-
-
Sugerencias

Haga clic para leer Santiago 1-5