Colossenses Leer por capítulos: X Haga clic para leer 2 Corintios 5-7 1 2 3 4 Amharic (NT) Capítulo 1 28 |Colossenses 1:28| እኛም በክርስቶስ ፍጹም የሚሆን ሰውን ሁሉ እናቀርብ ዘንድ ሰውን ሁሉ እየገሠጽን ሰውንም ሁሉ በጥበብ ሁሉ እያስተማርን የምንሰብከው እርሱ ነው። Referencia interlineal Diccionario Versiones X 29 |Colossenses 1:29| ለዚህም ነገር ደግሞ፥ በእኔ በኃይል እንደሚሠራ እንደ አሠራሩ እየተጋደልሁ፥ እደክማለሁ። Referencia interlineal Diccionario Versiones X ‹ 1 2 3 › Cerca Sugerencias
Haga clic para leer 2 Corintios 5-7