Mateo Leer por capítulos: X Haga clic para leer Números 17-19 1 2 3 4 5 6 7 8 9 10 11 12 13 14 15 16 17 18 19 20 21 22 23 24 25 26 27 28 Amharic (NT) Capítulo 22 43 |Mateo 22:43| እርሱም። እንኪያስ ዳዊት። ጌታ ጌታዬን። ጠላቶችህን የእግርህ መረገጫ እስካደርግልህ ድረስ በቀኜ ተቀመጥ አለው ሲል እንዴት በመንፈስ ጌታ ብሎ ይጠራዋል? Referencia interlineal Diccionario Versiones X 45 |Mateo 22:45| ዳዊትስ ጌታ ብሎ ከጠራው፥ እንዴት ልጁ ይሆናል? አላቸው። Referencia interlineal Diccionario Versiones X 46 |Mateo 22:46| አንድም ቃል ስንኳ ይመልስለት ዘንድ የተቻለው የለም፥ ከዚያ ቀንም ጀምሮ ወደ ፊት ማንም ሊጠይቀው አልደፈረም። Referencia interlineal Diccionario Versiones X ‹ 1 2 3 4 5 › Cerca Sugerencias
Haga clic para leer Números 17-19