Mateus Leia por capÃtulos X Clique para ler Apocalipse 21-21 1 2 3 4 5 6 7 8 9 10 11 12 13 14 15 16 17 18 19 20 21 22 23 24 25 26 27 28 Amharic (NT) CapÃtulo 8 32 |Mateus 8:32| እነርሱም ወጥተው ወደ እሪያዎቹ ሄዱና ገቡ፤ እነሆም፥ የእሪያዎቹ መንጋ ሁሉ ከአፋፉ ወደ ባሕር እየተጣደፉ ሮጡ በውኃም ውስጥ ሞቱ። Referência Interlinear Dicionário Versões X 33 |Mateus 8:33| እረኞችም ሸሹ፥ ወደ ከተማይቱም ሄደው ነገሩን ሁሉ አጋንንትም በአደሩባቸው የሆነውን አወሩ። Referência Interlinear Dicionário Versões X 34 |Mateus 8:34| እነሆም፥ ከተማው ሁሉ ኢየሱስን ሊገናኝ ወጣ፥ ባዩትም ጊዜ ከአገራቸው እንዲሄድላቸው ለመኑት። Referência Interlinear Dicionário Versões X ‹ 1 2 3 4 › Fechar Sugestões
Clique para ler Apocalipse 21-21