Lucas Leer por capítulos: X Haga clic para leer Levítico 8-10 1 2 3 4 5 6 7 8 9 10 11 12 13 14 15 16 17 18 19 20 21 22 23 24 Amharic (NT) Capítulo 23 53 |Lucas 23:53| አውርዶም በተልባ እግር ልብስ ከፈነው፥ ማንም ገና ባልተቀበረበት ከዓለትም በተወቀረ መቃብር አኖረው። Referencia interlineal Diccionario Versiones X 54 |Lucas 23:54| የመዘጋጀት ቀንም ነበረ፤ ሰንበትም ሊጀምር ነበረ። Referencia interlineal Diccionario Versiones X 55 |Lucas 23:55| ከገሊላም ከእርሱ ጋር የመጡት ሴቶች ተከትለው መቃብሩን ሥጋውንም እንዴት እንዳኖሩት አዩ። Referencia interlineal Diccionario Versiones X 56 |Lucas 23:56| ተመልሰውም ሽቱና ቅባት አዘጋጁ። በሰንበትም እንደ ትእዛዙ ዐረፉ። Referencia interlineal Diccionario Versiones X ‹ 1 2 3 4 5 6 › Cerca Sugerencias
Haga clic para leer Levítico 8-10