Marcos Leer por capítulos: X Haga clic para leer Levítico 8-10 1 2 3 4 5 6 7 8 9 10 11 12 13 14 15 16 Amharic (NT) Capítulo 11 31 |Marcos 11:31| እርስ በርሳቸውም ሲነጋገሩ። ከሰማይ ነው ብንል። እንግዲያውስ ስለ ምን አላመናችሁበትም? ይለናል፤ Referencia interlineal Diccionario Versiones X 32 |Marcos 11:32| ነገር ግን። ከሰው ነው እንበልን? አሉ፤ ሁሉ ዮሐንስን በእውነት እንደ ነቢይ ያዩት ነበርና ሕዝቡን ፈሩ። Referencia interlineal Diccionario Versiones X 33 |Marcos 11:33| ለኢየሱስም መልሰው። አናውቅም አሉት ኢየሱስም። እኔም በምን ሥልጣን እነዚህን እንዳደርግ አልነግራችሁም አላቸው። Referencia interlineal Diccionario Versiones X ‹ 1 2 3 4 › Cerca Sugerencias
Haga clic para leer Levítico 8-10