Marcos Leer por capítulos: X Haga clic para leer Gálatas 1-3 1 2 3 4 5 6 7 8 9 10 11 12 13 14 15 16 Amharic (NT) Capítulo 1 43 |Marcos 1:43| በብርቱም ተናግሮ ወዲያው አወጣው፤ Referencia interlineal Diccionario Versiones X 44 |Marcos 1:44| ለማንም አንዳች እንዳትናገር ተጠንቀቅ፥ ነገር ግን ሄደህ ራስህን ለካህን አሳይ ለእነርሱም ምስክር እንዲሆን ስለ መንጻትህ ሙሴ ያዘዘውን አቅርብ አለው። Referencia interlineal Diccionario Versiones X 45 |Marcos 1:45| እርሱ ግን ሲወጣ ብዙ ሊሰብክና ነገሩን ሊያወራ ጀመረ፥ ስለዚህም ኢየሱስ ተገልጦ ወደ ከተማ መግባት ወደ ፊት ተሳነው፥ ነገር ግን በውጭ በምድረ በዳ ይኖር ነበር፤ ከየስፍራውም ወደ እርሱ ይመጡ ነበር። Referencia interlineal Diccionario Versiones X ‹ 1 2 3 4 5 › Cerca Sugerencias
Haga clic para leer Gálatas 1-3