-
-
Amharic (NT)
-
-
40
|Lucas 20:40|
ወደ ፊትም አንድ ነገር ስንኳ ሊጠይቁት አልደፈሩም።
-
41
|Lucas 20:41|
እንዲህም አላቸው። ክርስቶስ የዳዊት ልጅ ነው እንዴት ይላሉ?
-
42
|Lucas 20:42|
ዳዊትም ራሱ በመዝሙራት መጽሐፍ። ጌታ ጌታዬን። ጠላቶችህን ለእግርህ መርገጫ እስካደርግልህ ድረስ በቀኜ ተቀመጥ አለው ይላል።
-
44
|Lucas 20:44|
እንግዲህ ዳዊት። ጌታ ብሎ ይጠራዋል፥ እንዴትስ ልጁ ይሆናል?
-
45
|Lucas 20:45|
ሕዝቡም ሁሉ ሲሰሙ ደቀ መዛሙርቱን።
-
46
|Lucas 20:46|
ረጃጅም ልብስ ለብሰው መዞር ከሚፈልጉ፥ በገበያም ሰላምታ፥ በምኵራብም የከበሬታ ወንበር፥ በምሳም የከበሬታ ስፍራ ከሚወዱ ከጻፎች ተጠበቁ፤
-
47
|Lucas 20:47|
የመበለቶችን ቤት የሚበሉ ጸሎታቸውንም በማስረዘም የሚያመካኙ፥ እነዚህ የባሰ ፍርድ ይቀበላሉ አለ።
-
1
|Lucas 21:1|
ዓይኑንም አንሥቶ መባቸውን በመዝገብ የሚጥሉ ባለ ጠጎችን አየ።
-
2
|Lucas 21:2|
አንዲትም ድሀ መበለት ሁለት ሳንቲም በዚያ ስትጥል አየና።
-
3
|Lucas 21:3|
እውነት እላችኋለሁ፥ ይህች ድሀ መበለት ከሁሉ ይልቅ አብልጣ ጣለች፤
-
-
Sugerencias
Haga clic para leer Números 33-34